ምየንማ በደቡብ-ምሥራቅ እስያ የሚገኝ አገር ነው። የምየንማ ዋና ከተማ እስከ 1998 ዓ.ም. ያንጎን ነበረ። በመጋቢት 17 ቀን 1998፣ የምየንማ መንግሥት ኔፕዪዶ አዲሱ ዋና ከተማ መሆኑን አዋጀ።

ምየንማ ህብረት ሪፐብሊክ
ပြည်ထောင်စု သမ္မတ မြန်မာနိုင်ငံတော်‌
Nainngandaw

የምየንማ ሰንደቅ ዓላማ የምየንማ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር ကမ္ဘာမကျေ

የምየንማመገኛ
የምየንማመገኛ
ዋና ከተማ ኔፕዪዶ
ብሔራዊ ቋንቋዎች በርምኛ
መንግሥት
{{{ፕሬዚዳንት
መንግስት አማካሪ
ምክትል ፕሬዝዳንት ፩
ምክትል ፕሬዝዳንት ፪
 
ውን ምይን
አውንግ ሣን ሱ ጪ
ምይን ሽዌ
ሄንሪ ቫን ጢዮ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
676,578 (39ኛ)
3.06
የሕዝብ ብዛት
የ2014 እ.ኤ.አ. ግምት
 
51,486,253 (25ኛ)
ገንዘብ ጫዕ
ሰዓት ክልል UTC +6:30
የስልክ መግቢያ +95
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .mm

የአገሩ ስም በይፋ ምየንማ እንዲሆን ያዋጀ ሲሆን አሁንም በቀድሞው ስም Burma /በርማ/ ይታወቃል። ሁለቱ ስሞች ከዋናው በርማውያን ወይም «በማ» ብሔር ስም ናቸው። በአንድ ሀሣብ ይህ ስም ከሂንዱኢዝም አምላክ «ብራህማ» መጣ፣ በሕንድም የአገሩ ስም እስካሁን «ብራህማደሽ» ይባላል።