ታይላንድ በደቡብ-ምሥራቅ እስያአውሮፓ አገራት መቸም ያልተገዛው ብቸኛ አገር ነው። ዋና ከተማው ባንኮክ ነው። እስከ 1931 ዓ.ም፣. ድረስና እንደገና ከ1937 እስከ 1941 ዓ.ም. ድረስ የአገሩ ስም በይፋ ሳያም ነበረ።

የታይላንድ መንግሥት
ราชอาณาจักรไทย
ራቻ አናቻክ ታይ
ประเทศไทย
ፕራቴት ታይ

የታይላንድ ሰንደቅ ዓላማ የታይላንድ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የታይላንድመገኛ
የታይላንድመገኛ
ታይላንድ በአረንጓዴ ቀለም
ዋና ከተማ ባንኮክ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ጣይኛ
መንግሥት
{{{ንጉሥ
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
ማሃ ዋጪራሎንግኮን
ፕራዩት ጫንዖጫ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
513,120 (51ኛ)
0.4
የሕዝብ ብዛት
የ2011 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2000 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
66,720,153 (19ኛ)
66,720,153
ገንዘብ ባት (฿)
ሰዓት ክልል UTC +7
የስልክ መግቢያ +68
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .th እና .ไทย

የታይላንድ መንግሥት ሃይማኖት ቡዲስም ነው።

የታይላንድ ባህል ምግብ እጅግ የተቀመመ ነው፣ አበሳሰሉም በተለይ ስኳርፍራፍሬሚጥሚጣአሣ ይጠቅማል። ከሁሉ የተወደደ እስፖርት እግር ኳስ ነው፤ ሆኖም ታክራው የሚባል ሌላ ኗሪ የኳስ ጨዋታ ይወደዳል። ታይላንድ «የፈገግታ አገር» በመባል ታውቋል፤ በጣም ጨዋ አገር ነው፤ ሰላምታ ሲሰጡም ፈገግ ማለት እና መዳፎች አንድላይ በማድረግ እጅ መንሣት አይነተኛ ነው።