ቲቤት
ቲቤት (ቲቤትኛ፦ བོད་ /ጶዕ/) በደቡብ-ምዕራብ ቻይና የሚገኝ ታላቅ ታሪካዊ አውራጃ ነው። በዚሁ ዕጅግ ተራራማ አውራጃ የሚኖረው ሕዝብ ቲቤታውያን በብዛት የቲቤትኛ ተናጋሪዎችና የቡዲስም ተከታዮች ናቸው።
አሁን በቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ አስተዳደር የቲቤት ግማሽ ቲቤት ራስ-ገዥ ክልል ሲሆን ሌላው ግማሽ በልዩ ልዩ «ቲቤታዊ ራስ-ገዥ ዞኖች» ይካፈላል። የቻይና ቲቤት ይግባኝ ማለት ደግሞ ወደ ሕንድ ግዛት ይዘረጋል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |