ይህ መጣጥፍ ስለ ሀገሩ ነው። ለኢሲን ንጉሥ (1749-47 ዓክልበ.)፣ ዛምቢያ (የኢሲን ንጉሥ) ይዩ።

የዛምቢያ ሪፐብሊክደቡባዊ አፍሪቃ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ክርስቲያን ሀገር ናት። ከሰሜን በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ፣ ከሰሜን-ምሥራቅ በታንዛኒያ፣ ከምሥራቅ በማላዊ፣ ከደቡብ በሞዛምቢክዚምባብዌቦትስዋናናሚቢያ እና ከምዕራብ በአንጎላ ትዋሰናለች። የቀድሞ ስሟ ሰሜናዊ ሮዴዢያ ሲሆን ያሁን ስሟ ከዛምቤዚ ወንዝ ነው የመጣው።

የዛምቢያ ሪፐብሊክ
Republic of Zambia

የዛምቢያ ሰንደቅ ዓላማ የዛምቢያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Stand and Sing of Zambia, Proud and Free (እንግሊዝኛ)
የዛምቢያመገኛ
የዛምቢያመገኛ
ዛምቢያ በአረንጓዴ ቀለም
ዋና ከተማ ሉሳካ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ
መንግሥት
{{{ፕሬዝዳንት
ምክትል ፕሬዝዳንት
 
ኤድጋር ሉንጉ
ኢኖንጌ ዊና
ዋና ቀናት
ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፯ ዓ.ም.
 
ነፃነት ከብሪታንያ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
752,618 [1] (39ኛ)
1
የሕዝብ ብዛት
የ2009 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2000 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
12,935,000 [2] (71ኛ)
9,885,591 [3]
ገንዘብ ኳቻ
ሰዓት ክልል UTC +2
የስልክ መግቢያ +260
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .zm

ማመዛገቢያ

ለማስተካከል
  1. ^ United Nations Statistics Division. "Population by sex, rate of population increase, surface area and density" (PDF). በ2007-11-09 የተወሰደ.(እንግሊዝኛ)
  2. ^ Department of Economic and Social Affairs Population Division (2009) (PDF). World Population Prospects, Table A.1. 2008 revision. United Nations. http://www.un.org/esa/population/publications/wpp2008/wpp2008_text_tables.pdf በ2009-03-12 የተቃኘ. (እንግሊዝኛ)
  3. ^ Central Statistical Office, Government of Zambia. "Population size, growth and composition" (PDF). Archived from the original on 2007-11-24. በ2007-11-09 የተወሰደ.(እንግሊዝኛ)