ነሐሴ ፱ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፴፱ ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፵፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፳፯ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፳፮ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል

  • ፲፱፻፴፱ ዓ/ም - ለ፫ መቶ ፴፬ ዓመታት በብሪታኒያንጉዛት ሥር በቅኝ ግዛትነት የኖረችው ሕንድ በዚህ ዕለት ነጻነቷን ተቀዳጀች። እስላማዊው የሰሜን-ምዕራብ አካልም በዚሁ ዕለት ተገንጥሎ ፓኪስታን በሚል ስም አዲስ አገር ተፈጠረ።
  • ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - ለሰማንያ ዓመታት በፈረንሳይ ሥር በቅኝ ግዛትነት ይተዳደር የነበረው ኮንጎ ሪፑብሊክ በዚህ ዕለት ነጻነቱን ተቀዳጀ። ፊልበርት ዩሉ የአገሪቱ የመጀመሪያው ፕሬዚደንት ሆኑ።

ልደት ለማስተካከል

ዕለተ ሞት ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ