ነሐሴ ፫
ነሐሴ ፫፦
በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፴፫ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፴፫ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፴፪ ዕለታት ይቀራሉ።
፲፪፻፵፭ ዓ/ም - የዛግዌ መንግሥትን በአቡነ ተክለ ኃይማኖት አስታራቂነት ካስፈጸሙ በኋላ ዓፄ ይኩኖ አምላክ ፻፷፫ኛው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ሆነው ነገሡ።[1]
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/August 9
- ^ "የኢትዮጵያ ታሪክ ፥ ከንግሥተ ሳባ እስከ ታላቁ የአድዋ ድል"፣ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ፣ ገጽ ፴፫ እስከ ፴፱
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |