ኅዳር ፳፮
ኅዳር ፳፮ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፹፮ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፹ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፸፱ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፬፻፹፭ ዓ.ም. ክሪስቶፎሮ ኮሎምቦ የሂስፓኒዮላን ደሴት (የአሁኗ ሀይቲ ደሴት]]ን እና የዶሚኒካን ሪፑብሊክን በመርገጥ የመጀመሪያው አውሮፓዊ ሆነ።
- ፲፱፻ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት እና የታላቋ ብሪታኒያ መንግሥታት፤ ከዶሎ እስከ ሱዳንግዛት ድረስ ያለውን የኢትዮጵያን ድንበር ለማስመር ስምምነት ፈረሙ።
- ፲፰፻፳፬ ዓ.ም. የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ጆን ክዊንሲ አዳምስ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (House of Representatives) በዓባልነት ተመርጠው መቀመጫቸውን ያዙ።
- ፳፻፩ ዓ.ም. በሩሲያ ውስጥ የአሜሪካ እና የሩሲያ ባለ ሙያዎች በ፲፱፻፹፬ ዓ.ም. ተቆፍሮ የተገኘውን የሰው አጽም የአገሪቱ የመጨረሻ ንጉሥ ዳግማዊ ዛር ኒኮላስ አጽም መሆኑን አረጋገጡ።
ልደት
ለማስተካከል- ፲፰፻፺፪ ዓ.ም. በ፲፱፻፶፰ ዓ.ም. ያረፈው የአሜሪካው ‘ብሉስ’ ሙዚቀኛ ሳኒ ቦይ ዊሊያምሰን
ዕለተ ሞት
ለማስተካከል- ፲፰፻፹፬ ዓ.ም. የ’ክልላሲክ’’ ሙዚቃ ደራሲው የአውስትሪያ ተወላጅ ዉልፍጋንግ አማዴዮስ ሞዛርት በቪዬና ከተማ አረፈ።
ዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) P.R.O., Annual Report from Abyssinia for 1907 and 1908 - Folio 2957
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |