ቪየና
(ከቪዬና የተዛወረ)
ቪየና (ጀርመንኛ፦ Wien /ቪን/) የኦስትሪያ ዋና ከተማ ነው።
ቪየና Wien | |
ክፍላገር | ቪን |
ከፍታ | 151-542 ሜ. |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 1,714,142 |
በሮሜ መንግሥት ግዛት ዘመን ከ23 ዓክልበ. ጀምሮ የቦታው ስም ዊንዶቦና ተባለ።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,268,656 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,678,435 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 48°13′ ሰሜን ኬክሮስ እና 16°22′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |