ታኅሣሥ ፳
ታኅሣሥ ፳ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፲ኛ ቀን ሲሆን፤ ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፶፮ ቀናት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፶፭ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፱፻፵፫ ዓ/ም - ልዑል አልጋ ወራሽ፣ መርድ አዝማች አስፋ ወሰን ኃይለ ሥላሴ እና ልዕልት መድፈሪያሽ ወርቅ ሴት ልጅ መውለዳቸው፣ ከፓሪስ በቴሌግራም ስለተሰማ፣ ፳፩ ጊዜ የደስታ መድፍ ተተኩሶ በዓል ተደረገ፡፡
- ፲፱፻፶፩ ዓ/ም - የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የየአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የመጀመሪያውን ስብሰባውን የተ.መ.ድ ዋና ፀሐፊ ዳግ ሃመርሾልድ በተገኙበት ሥርዓት፣ በአዲስ አበባ ላይ አካሄደ።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- ሪፖርተር
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |