ሰኔ ፳፰ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፺፰ኛው እና የክረምት ወቅት ፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፷፰ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፷፯፭ ቀናት ይቀራሉ።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል

  • ፲፰፻፸፰ ዓ/ም - የፈረንሳይ ሕዝብ በዚህ በመቶ አሥረኛው የነፃነት በዓላቸው ዕለት ለአሜሪካ ሕዝብ ዛሬ በኒው ዮርክ ወደብ የምትገኘውን 'የሀርነት ሐውልት' (statue of liberty) ስጦታ አበረከቱ።

ልደት ለማስተካከል

ዕለተ ሞት ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

'