ጆን አዳምስ (እንግሊዝኛ: John Adams) የአሜሪካ ሁለተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1797 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩት ቶማስ ጃፈርሰን ነበሩ። ፕሬዝዳንቱ የፌዴራሊስት ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1801 ነበር።

ጆን አዳምስ