ሰኔ ፬
ሰኔ ፬ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፸፬ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፷፱ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፺፪ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፺፩ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፴ ዓ/ም - በሁለተኛው የቻይና እና የጃፓን ጦርነት፤ የቻይና መንግሥት የጃፓኖቹን ግፊት ለመግታት በሚል ዓላማ የ’ቢጫ ወንዝ’ን ግድቦች ሲያፈርስ የተከሰተው ትልቅ ጎርፍ እስከ አንድ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕዝቦቹን ሕይወት አጥፍቷል።
- ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - አሥራ ስድስተኛው የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት ስብሰባ አዲስ አበባ ላይ ተከፈተ።
- ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የአለም አቀፍ የልማት ድርጅት በኢትዮጵያ ለግብርና ልማት የሚውል ሃያ አንድ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ብድር (US $21 million) አጸደቀ።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 31/1118 - ETHIOPIA: ANNUAL REVIEW FOR 1971
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1660 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1973
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/June_11
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |