መጋቢት ፲፮
(ከመጋቢት 16 የተዛወረ)
መጋቢት ፲፮፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፺፮ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፹፩ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፸ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፷፱ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፱፻፲፮ ዓ/ም - የኢትዮጵያ መንግሥት አልጋ ወራሽ እና ባለሙሉ ሥልጣን እንደራሴ ራስ ተፈሪ መኮንን «ስለ ባሮች አስተዳደርና ነፃነት የቆመ ደንብ» በሚል ርእስ የተጻፈ ባለ አሥር ገጽ መመሪያ አሳተሙ። በአገሪቱም “ባሪያ” እንዳይሸጥ፣ እንዳይገዛ የሚከለክል አዋጅ መጋቢት ፳፪ ቀን ታወጀ።
- ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያ የአብዮት ንቅንቅ፣ በኮሎኔን የዓለም ዘውዴ የተመራ የአየር ወለድ ሠራዊት በደብረ ዘይት የአየር ኃይል ረብሸኞችን በመምታት በቁጥጥር ስር አዋለ። ንጉሠ ነገሥቱ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የባለ ሥልጣናትን አቋም እና ወንጀል የሚያጠና አጣሪ ሸንጎ እንደመሠረቱ አስታወቁ።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፤ “ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ”፣ ፩ኛ መጽሐፍ (፲፱፻፳፱ ዓ/ም
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |