ደብረ ዘይትኢትዮጵያኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በምስራቅ ሸዋ ዞንና በአድአ ጨዘላ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ131,159 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 64,642 ወንዶችና 66,517 ሴቶች ይገኙበታል።[1]

በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ104,537 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ8°45′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°59′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]

ምንጮች ለማስተካከል

  1. ^ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን Archived ኦገስት 13, 2007 at the Wayback Machine, population.pdf
  2. ^ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia