ሐምሌ ፴
(ከሐምሌ 30 የተዛወረ)
ሐምሌ ፴ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፴ ኛው ዕለት ነው።
ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፴፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፴፭ ዕለታት ይቀራሉ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ዕለት መጥምቁ ዮሐንስን ታስባለች።
በዚህ ዕለት በጃፓንከተማ ሂሮሺማ ላይ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማገባደጃ ዘመን በተጣለው የአቶም ቦምብ የተጎዱትን/የሞቱትን ለማስታወስና እንዲሁም በዓለም ላይ ሰላም እንዲሰፍን በሚል ‘የሰላም ማስታወሻ ስርዐት’ በየዓመቱ ይካሄዳል።
- ፲፰፻፶፫ ዓ/ም - የብሪታንያ ንጉዛት የቀድሞዋን የናይጄሪያ ዋና ከተማ ሌጎስን ከግዛቷ ጋር አዋሃደች።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/August 6
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |