ሐምሌ ፲
(ከሐምሌ 10 የተዛወረ)
ሐምሌ ፲ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፲ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፶፮ ቀናት በዘመነ ዮሐንስ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ እና በዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፶፭ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፱፻፷፩ ዓ/ም - የሟቹ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆን ኤፍ ኬኔዲ ታናሽ ወንድም ሴኔተር ኤድዋርድ ኬኔዲ ቻፓክዊዲክ ከሚባል ሥፍራ ሲመለሱ የሚነዱት መኪና ከመንገደኛቸው ከ ሜሪ ጆ ኮፔክኒ ጋር ድልድይ ጥሶ ወንዝ ውስጥ ሲከሰከስ ሴቷ ሕይወቷን አጥታለች።
ልደት
ለማስተካከል- ፲፱፻፲ ዓ/ም - የቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት እና የኖቤል የሰላም ሽልማት ተቀባይ ኔልሰን ማንዴላ በዚህ ዕለት ተወለዱ።
ዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/July 17
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |