ጆን ኤፍ ኬኔዲ በ45 አመት ዕድሜ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሊሆኑ በቅተው ብዙም ሳይቆዩ ሕይወታቸው በሰው እጅ ጠፍቶአል። ስለዚህ ዘመኑ በተከታዩ በሊንደን ጆንሰን ተካፈለ እንጂ ሙሉ ዘመን ከገዙት ፕሬዚዳንቶች መካከል አይቆጠረም።

ጆን ኤፍ ኬኔዲ