ሐምሌ ፲፯

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፲፯ ኛው ዕለት ነው።

ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፵፱ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስማቴዎስማርቆስ እና ደግሞ ፵፰ ዕለታት ይቀራሉ።

  • ፲፰፻፲፭ ዓ/ም -ቺሌ የሰውን ልጅ መሸጥ መለወጥ (ባርነት) ሕገ ወጥ አደረገች።
  • ፲፱፻ ዓ/ም - በሶርያዊው ሃቢብ ይድሊቢ በኩል ኢትዮጵያ በገባው ማተሚያ መኪና ለመጀመሪያ ጊዜ በሕትመት “ጎህ”” የተባለ ጋዜጣ በዚህ ዕለት ታትሞ ወጣ።

ዕለተ ሞት

ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች

ለማስተካከል
  • ሪፖርተር፣ ኪንና ባህል፦ ‹‹ሰው በዜና ውሃ በደመና›› (ጥቅምት ፳፻፫)