1999
(ከ፲፱፻፺፱ የተዛወረ)
ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1960ዎቹ 1970ዎቹ 1980ዎቹ - 1990ዎቹ - 2000ዎቹ 2010ሮቹ 2020ዎቹ
|
ዓመታት፦ | 1996 1997 1998 - 1999 - 2000 2001 2002 |
- መስከረም 14 ቀን - ሃይሌ ገብረስላሴ እና ጌጤ ዋሚ በ33ኛው በርሊን ማራቶን በወንድና ሴት ምድብ በድል ጨረሱ።
- መስከረም 24 ቀን - ሌሶቶ አዲስ ሰንደቅ ዓላማ አወጣ።
- መስከረም 29 ቀን - ስሜን ኮርያ መጀመርያ ጊዜ የኒውክሌር መሣርያ ፈተና ባልተገለጸ ሥፍራ እንዳደረገ አዋጀ።
- ጥቅምት 14 ቀን - በቻይና ቢጫው ወንዝ ላይ ላንጆው ከተማ አጠገብ ወንዙ በድንገት ቀይ ሆነ።
- ታህሳስ 17 ቀን - እስከ 500 የሚሆኑ ሰዎች በሌጎስ፣ ናይጄሪያ የነዳጅ ቧንቧ በመፈንዳቱ ሞተዋል።
- ሐምሌ 13 ቀን - የኢትዮጵያ መንግስት ባደረገው ይቅርታ መሰረት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ ደበበ እሸቱና ሌሎች ከእስር ተለቀዋል።
- ቡልጋርያና ሮማኒያ ወደ አውሮፓ ኅብረት ገቡ።
- ኒኮላስ ሳርኮዚ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ሆኑ።
መርዶዎች
ለማስተካከልጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |