ጥቅምት ፲
(ከጥቅምት 10 የተዛወረ)
ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵ኛው እና የመፀው ፲፭ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፳፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፳፭ ዕለታት ይቀራሉ።
ዐቢይ ዓለም አቀፍ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፯፻፴፫ ዓ.ም “የአውስትሪያ አልጋ ውርስ ጦርነት” ዐቢይ ምክንያት የሚባለው፣ ንግሥትማሪያ ተሬዛ አባቷ ንጉሥ ቻርልስ ስድስተኛ በዛሬው ዕለት አርፎ እሷ ዙፋኑን መውረሷ ነው።
ልደቶች
ለማስተካከልዕለተ ሙታን
ለማስተካከል- ፲፮፻፷ ዓ/ም - ጥቅምት ፲ ቀን ዋና ከተማቸው ጎንደር የነበረውና የጎንደርን ታዋቂ ቤተ መንግሥቶች የገነቡት የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ዓፄ ፋሲል በተወለዱ በ፷፬ ዓመታቸው አረፉ።
- ፲፱፻፲ ዓ/ም - የትግራይ ግዛት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት አቡነ ጴጥሮስ ቡልጋ ውስጥ አርፈው በእቲሳ ተክለ ሃይማኖት ገዳም ተቀበሩ።
ዋቢ መጻሕፍትና መረጃዎች
ለማስተካከል- መርስዔ ኅዘን ወልደ ቂርቆስ፤ "የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)
- ^ መስፍን አረጋ (ዲባቶ)፤ ሰገላዊ አማርኛ፤ ፳፻ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |