ጥቅምት ፳ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፶ኛው እና የመፀው ፳፭ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፲፮ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፲፭ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል

  • ፲፱፻፺፩ ዓ.ም. - “ሃሪኬን ሚች” የተባለው ታላቅ አውሎ ነፋስ ባስከተለው የጭቃ ጎርፍ ኒካራጓ ላይ በጥቂቱ ሁለት ሺህ ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ።

ልደት ለማስተካከል

ዕለተ ሞት ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል

  • {{en]] P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974



የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ