ጥር ፳፱
(ከጥር 29 የተዛወረ)
ጥር ፳፱፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፵፱ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፴፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፲፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፲፮ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፯፻፷፯ ዓ/ም -መርድ አዝማች አስፋ ወሰን አባታቸው መርድ አዝማች አምኃ ኢየሱስ ሲሞቱ ተክተው የሸዋ መስፍን ሆኑ።
ልደት
ለማስተካከል- ፲፱፻፴፯ ዓ/ም - ዝነኛው የሬጌ ሙዚቀኛ ሮበርት ኔስታ ማርሊ ተወለደ።
ዕለተ ሞት
ለማስተካከል- ፲፯፻፷፯ ዓ/ም - የሸዋው መስፍን መርድ አዝማች አምኃ ኢየሱስ፣ ሐር-አምባን እንደ እልፍኝ፤ አንኮበርን እንድ አዳራሽ አድርገው ለ፴፬ ዓመታት ከገዙ በኋላ አርፈው እሳቸው ባሠሩት የአንኮበር ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ተቀበሩ።
ዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፤ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት - “የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)
- (እንግሊዝኛ) http://rockhall.com/inductees/bob-marley/bio/ Archived ዲሴምበር 30, 2010 at the Wayback Machine
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |