ጥር ፲፮ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፴፮ ኛው ዕለት ሲሆን ፳፩ ኛው የበጋ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፪፻፴ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፪፻፳፱ ዕለታት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል

  • ፲፱፻፷፬ ዓ/ም በሁለተኛው የዓለም ጦርነትጃፓን ሠራዊት ውስጥ ተሰልፎ የነበረው ፶ ዓለቃ ሾዪቺ ዮኮይ ጦርነቱ ባከተመ በ ሃያ ሰባት ዓመቱ ተደብቆ በኖረበት በጉዋም ጫካ ውስጥ ተገኝቶ ወደአገሩ ሲመለስ «በሕይወቴ ስመለስ ትልቅ እፍረት እየተሰማኝ ነው።» ብሎ ተናገረ። ሾዪቺ ከተመለሰ በኋላ ለሃያ አምስት ዓመታት ኖሯል።


ልደት ለማስተካከል

ዕለተ ሞት ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ