ግንቦት ፳፫ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፷፫ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፶፰ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፫ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፪ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል

  • ፲፱፻፷፪ ዓ/ም - በፔሩ ሰሜናዊ ግዛት የተከሰተው የመሬት እንቅጥቅጥ ያስከተለው የጭቃ ናዳ ዩንጌ የምትባለዋን ከተማ ሲያጥለቀልቅ ፵፯ ሺ ሰዎች ሞተዋል።


ልደት ለማስተካከል

ዕለተ ሞት ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ