ግንቦት ፭ ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፵፭ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ቀን በኋላ በዘመነ ሉቃስ ፻፳፩ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ማቴዎስዘመነ ዮሐንስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፳ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል

  • ፲፰፻፸፫ ዓ/ም - የፈረንሳይ ቅኝ ገዝዎች የተቃራኒ አመጸኞች ቡድን ከቱኒዚያ ተነስቶ በግዛታቸው አልጄሪያ ጥቃት አድርሷል በሚል መነሻ ቱኒዚያን ከወረሩ በኋላ በሰንደቅ ዓላማቸው ጥላ ሥር እንድትስተዳደር አስገደዷት።
  • ፲፱፻፸፫ ዓ/ም - የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጳጳስ ዳግማዊ ዮሐንስ-ጳውሎስ ብዙ ሺ ሕዝብ በተሰበሰበበት በ’ቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ’ በተደረገባቸው የግድያ ሙከራ ቆስለው ወደህክምና ተወሰዱ።
  • ፲፱፻፺ ዓ/ም - ሕንድ ግንቦት ፫ ቀን ያፈነዳቸውን ሦስት የኑክሊዬር ቦንቦች አስከትላ በዛሬው ዕለት ደግሞ ሁለት ቦንቦች አፈነዳች። በዚህ ምክንያት የአሜሪካ እና የጃፓን መንግሥታት በሕንድ ላይ የዱኛ ዕቀባ እንደሚያካሂዱ አስታወቁ።

ልደት ለማስተካከል

ዕለተ ሞት ለማስተካከል


ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል

  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 31/1118 ETHIOPIA: ANNUAL REVIEW FOR 1971


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ