የካቲት ፲
(ከየካቲት 10 የተዛወረ)
የካቲት ፲፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፷ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፵፭ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፮ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፭ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፯፻፴፮ ዓ/ም - ዳግማዊ ዓፄ ኢያሱ (ስመ መንግሥት፤ ብርሃን ሰገድ) ከጳጳሱ አባ ዮሐንስ እና ከ እጨጌ ኤውስጣቴዎስ ጋር ሆነው አንድ የሶርያ ተወላጅ ነጋዴ በሐሰት ጳጳሱ እኔ ነኝ እያለ ብዙ ሰዎችን በማሳሳቱ አስረው ወደአገሩ አባረሩት።
ልደት
ለማስተካከል- ፲፰፻፹፫ ዓ/ም - ታላቁ ደራሲና ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ክቡር ራስ ቢትወደድ መኰንን እንዳልካቸው በሸዋ ግዛት ተጉለት፣ አዲስጌ ላይ ተወለዱ።
ዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- መርስዔ ኀዘን ወልድ ቂርቆስ፤ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት “የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ” (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)፣
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |