የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር

በዚህ ዝርዝር ውስጥ የተካተቱት የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች የካቲት ፳፯ ቀን ፲፯፻፹፩ ዓመተ ምሕረት ( እ.አ.አ.ማርች 4፣ 1789) በወጣው የአሜሪካ ሕገ መንግሥት መሠረት ሀገሪቱን መምራት የቻሉ ፕሬዝዳንቶች ብቻ ናቸው። ከዚህ እወጃ በፊት ያሉትን ለማየት ይዩ [1]

ቅደም ተከተል ፕሬዝዳንት ስም (አማርኛ) ስም (እንግሊዝኛ) ሥልጣን የወጡበት ዓመት (እ.አ.አ.) ሥልጣን የለቀቁበት ዓመት (እ.አ.አ.) ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት
1 ጆርጅ ዋሽንግተን George Washington 1789 1797 የለውም ጆን አዳምስ
2 ጆን አዳምስ John Adams 1797 1801 ፌዴራሊስት ቶማስ ጃፈርሰን
3 ቶማስ ጄፈርሰን Thomas Jefferson 1801 1809 ዴሞክራቲክ - ሪፐብሊካን ኤሮን በር ጆርጅ ክሊንተን
4 ጄምስ ማዲሰን James Madison 1809 1817 ዴሞክራቲክ - ሪፐብሊካን ጆርጅ ክሊንተንኤልብሪጅ ጄሪ እና ክፍተት
5 ጄምስ ሞንሮ James Monroe 1817 1825 ዴሞክራቲክ - ሪፐብሊካን ዳኒኤል ድ ቶምፕኪንስ
6 ጆን ኩይንሲ አዳምስ John Quincy Adams 1825 1829 ዴሞክራቲክ - ሪፐብሊካን ናሽናል ሪፐብሊካን ጆን ሲ ካልሁን
7 አንድሪው ጃክሰን Andrew Jackson 1829 1837 ዴሞክራቲክ ጆን ሲ ካልሆውን፣ ክፍተት በመጨረሻም ማርቲን ቫንቡረን
8 ማርቲን ቫንቡረን Martin Van Buren 1837 1841 ዴሞክራቲክ ሪቻርድ ሜንቶር ጆንሰን
9 ዊሊያም ሄንሪ ሀሪሰን William Henry Harrison 1841 1841 ዊግ ጆን ታይለር
10 ጆን ታይለር John Tyler 1841 1845 መጀመሪያ የዊግ በኋላ የለውም ክፍተት
11 ጄምስ ፖልክ James K. Polk 1845 1849 ዴሞክራቲክ ጆርጅ ኤም ዳላስ
12 ዛከሪ ቴለር Zachary Taylor 1849 1850 ዊግ ሚላርድ ፊልሞር
13 ሚላርድ ፊልሞር Millard Fillmore 1850 1853 ዊግ ክፍተት
14 ፍራንክሊን ፒርስ Franklin Pierce 1853 1857 ዴሞክራቲክ ዊሊያም አር ኪንግ በኋላ ክፍተት
15 ጄምስ ቡካነን James Buchanan 1857 1861 ዴሞክራቲክ ጆን ሲ ብሬኪንሪጅ
16 አብርሀም ሊንከን Abraham Lincoln 1861 1865 ሪፐብሊካን ናሽናል ዩኒዬን ሃኒባል ሃምሊን እና አንድሪው ጆንሰን
17 አንድሪው ጆንሰን Andrew Johnson 1865 1869 በመጀመሪያ የዴሞክራቲክ ናሽናል ዩኒዬን በኋላ የናሽናል ዩኒዬን በመጨረሻ የለውም ክፍተት
18 ዩሊሲስ ግራንት Ulysses S. Grant 1869 1877 ሪፐብሊካን ሄንሪ ዊልሰን በኋላ ክፍተት
19 ራዘርፎርድ ሄይስ Rutherford B. Hayes 1877 1881 ሪፐብሊካን ዊሊያም ዊለር
20 ጄምስ ጋርፊልድ James A. Garfield 1881 1881 ሪፐብሊካን ቸስተር አርተር
21 ቼስተር አርተር Chester A. Arthur 1881 1885 ሪፐብሊካን ክፍተት
22 ግሮቨር ክሊቭላንድ Grover Cleveland 1885 1889 ዴሞክራቲክ ቶማስ ሄንድሪክስ በኋላ ክፍተት
23 ቤንጃሚን ሃሪሰን Benjamin Harrison 1889 1893 ሪፐብሊካን ሊቫይ ሞርተን
24 ግሮቨር ክሊቭላንድ Grover Cleveland 1893 1897 ዴሞክራቲክ አድላይ ስቲቨንሰን
25 ዊልያም ማኪንሌይ William McKinley 1897 1901 ሪፐብሊካን ጋሬት ሆባርት ክፍተት በኋላ ቴዮዶር ሮዝቬልት
26 ቴዮዶር ሮዝቬልት Theodore Roosevelt 1901 1909 ሪፐብሊካን ክፍተት በኋላ ቻርልስ ፌርባንክስ
27 ዊልያም ሃወርድ ታፍት William Howard Taft 1909 1913 ሪፐብሊካን ጄምስ ሼርማን በኋላ ክፍተት
28 ውድሮው ዊልሰን Woodrow Wilson 1913 1921 ዴሞክራቲክ ቶማስ ማርሻል
29 ዋረን ሃርዲንግ Warren G. Harding 1921 1923 ሪፐብሊካን ካልቪን ኩሊጅ
30 ካልቪን ኩሊጅ Calvin Coolidge 1923 1929 ሪፐብሊካን ክፍተት በኋላቻርልስ ዳውዝ
31 ሄርበርት ሁቨር Herbert Hoover 1929 1933 ሪፐብሊካን ቻርልስ ከርቲስ
32 ፍራንክሊን ሮዘቨልት Franklin D. Roosevelt 1933 1945 ዴሞክራቲክ ጆን ጋርነርሄንሪ ዋላስ እና ሃሪ ትሩማን
33 ሃሪ ትሩማን Harry S. Truman 1945 1953 ዴሞክራቲክ አልበን ባርክሊ
34 ድዋይት አይዘንሃወር Dwight D. Eisenhower 1953 1961 ሪፐብሊካን ሪቻርድ ኒክሰን
35 ጆን ኤፍ ኬኔዲ John F. Kennedy 1961 1963 ዴሞክራቲክ ሊንደን ጆንሰን
36 ሊንደን ጆንሰን Lyndon B. Johnson 1963 1969 ዴሞክራቲክ ሂዩበርት ሃምፍሪ
37 ሪቻርድ ኒክሰን Richard Nixon 1969 1974 ሪፐብሊካን ስፓይሮ አግኒው እና ጄራልድ ፎርድ
38 ጄራልድ ፎርድ Gerald Ford 1974 1977 ሪፐብሊካን ኔልሰን ሮክፌለር
39 ጂሚ ካርተር Jimmy Carter 1977 1981 ዴሞክራቲክ ዎልተር ሞንዴል
40 ሮናልድ ሬገን Ronald Reagan 1981 1989 ሪፐብሊካን ጆርጅ ኤች ቡሽ
41 ጆርጅ ኤች ቡሽ George H. W. Bush 1989 1993 ሪፐብሊካን ዳን ክዌይል
42 ቢል ክሊንተን Bill Clinton 1993 2001 ዴሞክራቲክ አልፍሬድ (አል) ጎር
43 ጆርጅ ደብሊዩ ቡሽ George W. Bush 2001 2009 ሪፐብሊካን ሪቻርድ (ዲክ) ቼይኒ
44 ባራክ ኦባማ Barack Obama 2009 2017 ዴሞክራቲክ ጆሴፍ ባይደን
45 ዶናልድ ትራምፕ Donald Trump 2017 2021 ሪፐብሊካን ማይከል ፐንስ
46 ጆ ባይድን 2019 እስካሁን ዴሞክራቲክ ካመለ ሃሪስ
47
48

ይዩ ለማስተካከል

ማጣቀሻ ለማስተካከል

  1. ^ [https://web.archive.org/web/20190205190727/http://www.harrold.org/rfhextra/PresidentsForgotten.html Archived ፌብሩዌሪ 5, 2019 at the Wayback Machine