አሜሪካ ፕሬዚዳንት ከአሜሪካ መንግሥት 3ቱ ቅርንጫፎች (ሕግ አውጪው፣ አስፈጻሚው፣ ችሎታዊው) መሀል የ2ኛው ወይም የአስፈጻሚው ቅርንጫፍ ዋና ባለሥልጣን ናቸው።

  1. ጆርጅ ዋሽንግተን
  2. ቶማስ ጄፈርሰን
  3. አብርሀም ሊንከን
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ማኅተም

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዝርዝር ከ1929 እ.ኤ.አ. እስከ 2001 እ.ኤ.አ. ለማስተካከል

ዋና መጣጥፍ፦ የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር

  1. ሄርበርት ሁቨር - 1929-1933 እ.ኤ.አ.
  2. ፍራንክሊን ሮዘቨልት - 1933-1945 እ.ኤ.አ.
  3. ሃሪ ትሩመን (1945-1953 እ.ኤ.አ.)
  4. ድዋይት አይዘንሃወር (1953-1961 እ.ኤ.አ.)
  5. ጆን ኤፍ ኬኔዲ (1961-1963 እ.ኤ.አ.)
    • (ኬኔዲ አንድ ሙሉ ዘመን ሳይጨርስ ተገደለና ሊንደን ጆንሶን ዘመኑን የጨረሰው ነበር።)
  6. ሊንደን ጆንሰን (1963-1969 እ.ኤ.አ.)
  7. ሪቻርድ ኒክሰን (1969-1974 እ.ኤ.አ.)
  8. ጄራልድ ፎርድ (1974-1977 እ.ኤ.አ.)
    • (ጄራልድ ፎርድ መቸም አልተመረጠም። ፕሬዚዳንት የሆነ በምርጫ ሳይሆን፣ ኒክሰን ማዕረጉን ስለ ተወ ነበር።)
  9. ጂሚ ካርተር (1977-1981 እ.ኤ.አ.)
  10. ሮናልድ ሬገን (1981-1989 እ.ኤ.አ.)
  11. ጆርጅ ኤች ቡሽ (1989-1993 እ.ኤ.አ.)
  12. ቢል ክሊንተን (1993-2001 እ.ኤ.አ.)

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ከ2001 እ.ኤ.አ. እስካሁን፦ ለማስተካከል

  1. ጆርጅ ደብሊዩ ቡሽ (2001 እ.ኤ.አ.-2009 እ.ኤ.አ.)
  2. ባራክ ኦባማ (2009 እ.ኤ.አ.- 2017 እ.ኤ.አ.)
  3. ዶናልድ ጆን ትራምፕ (2017 እ.ኤ.አ.- 2021 እ.ኤ.አ.)
  4. ጆ ባይድን (2021 እ.ኤ.አ. -)

ይዩ ለማስተካከል