ማላዊ
ማላዊ በአፍሪካ ውስጥ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ሃገር ናት። ከማለዊ ጋር የሚገናኙ ሀገሮች ታንዛኒያ ፣ ዛምቢያ እና ሞዛምቢክ ናቸው። ማላዊ ሐይቅ የሀገሪቱን 1/3 መሬት ይይዛል።
የማላዊ ሪፑብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ዋና ከተማ | ሊሎንግዌ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ, ቺቸዋ | |||||
መንግሥት {{{ፕሬዝዳንት |
አርሰር ፒተር ሙጣሪካ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
118,480 (98ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ክዋቻ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +265 |
በማላዊ ውስጥ የሚገኙ ክልሎች
ለማስተካከል- ባላል
- ባላንታይር
- ቺክዋዋ
- ቺራድዙሉ
- ቺቲፓ
- ዴድዛ
- ዶዋ
- ካሮንጋ
- ካሱንጉ
- ሊኮማ
- ሊሎንግዌ
- ማቺንጋ
- ማንጎቺ
- ማክሂንጂ
- ሙላንጄ
- ምዋንዛ
- ምዚምባ
- ንችው
- ንክሃታ
- ንክሆታኮታ
- ንሳንጄ
- ንቺሲ
- ፋሎምቤ
- ረምፊ
- ሳሊማ
- ታዮሎ
- ዞምባ