ታኅሣሥ ፲፱
(ከታኅሣሥ 19 የተዛወረ)
ታኅሣሥ ፲፱ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፱ነኛ እና የወርኀ መፀው ፹፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፶፯ ቀናት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፶፮ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፱፻፩ ዓ/ም - በሲሲሊ ደሴት፣ መሲና ከተማ አካባቢ የተነሣው የመሬት እንቅጥቅጥ ከ፸፭ሺህ በላይ የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት አጠፋ።
- ፲፱፻፷፪ ዓ/ም - የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ማኅበር ሊቀ መንበር፣ ጥላሁን ግዛው በፖሊስ ተገደለ። ይህ ድርጊት በርዶ የነበረውን የተማሪዎች አመጽ እንደገና አፋፍሞታል።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/536 Annual Review of 1969
- {{en]] http://en.wikipedia.org/wiki/December_28
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |