ታኅሣሥ ፳፱
(ከታኅሣሥ 29 የተዛወረ)
ታኅሣሥ ፳፱ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፲፱ ኛው ዕለት ሲሆን፤ ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፵፯ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማቴዎስ እና በዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፵፮ ቀናት ይቀራሉ። እንዲሁም በኢትዮጵያ ባሕረ ሐሳብ ታኅሣሥ ፳፱ ቀን የበጋ ወቅት አራተኛው ዕለት ነው።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከዘመነ ዮሐንስ በስተቀር፣ በዚህ ዕለት የጌታችን፣ መድኅኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት ታከብራለች። በዘመነ ዮሐንስ ልደት የሚውለው በታኅሣሥ ፳፰ ቀን ነው።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - አረባዊ ነዳጅ አምራች አገሮች በወቅቱ የነዳጅ ምርታቸውን የፖለቲካ መሣሪያ በማድረጋቸው በአፍሪቃውያን አገሮች ላይ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ ለማጥናት የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባዔ አዲስ አበባላይ ተሰበሰበ።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |