ታኅሣሥ ፲፰
(ከታኅሣሥ 18 የተዛወረ)
ታኅሣሥ ፲፰ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፰ተኛው እና የመፀው ወቅት ፹፫ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፶፰ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፶፯ ቀናት ይቀራሉ።
=ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት በኢትዮጵያ ራዲዮ እና ትይዕንተ መስኮት (ቴሌቪዥን) ስርጭት የወሰነውን ማሻሻያ ይፋ አደረገ። በዚህ መሠረት በራዲዮ የጋልኛ (ኦሮምኛ) ሥርጭት ለመጀመሪያ ጊዜ ሲወጠን በአንጻሩ የፈረንሳይኛ ሥርጭትን ሰረዘ። የእንግሊዝኛ ፕሮግራሞቹን ደግሞ በራዲዮም በቴለቪዥንም ቅነሳ እንደሚደረግ አስታወቀ።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- {{en]] P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |