ሰኔ ፲፮ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፹፮ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፹፩ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፹ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፸፱ ቀናት ይቀራሉ።


  • ፲፱፻፸፯ ዓ/ም ሕንዳዊ የሲክ አመጸኛ ቡድን ከሞንትሪያል ተነስቶ በሎንዶን በኩል ወደ ዴልሂ በረራ ላይ የነበረውን የሕንድ አየር መንገድ፣ በረራ ቁጥር ፻፹፩ ጥያራ በድብቅ በጫኑት ቦምብ ፍንዳታ አየርላንድ አጠገብ ባህር ውስጥ ሲሰምጥ ሦስት መቶ ሃያ ዘጠኙም የቦይንግ ፯፻፵፯ቱ (B747) ተሣፋሪዎች ሞተዋል።

ዕለተ ሞት

ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች

ለማስተካከል
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1660 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1973


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ