ሚያዚያ ፳፪
ሚያዝያ ፳፪፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፴፪ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፳፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፴፬ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፴፫ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያ የአብዮት ፍንዳታ የሁለተኛ ክፍለ ጦር ሠራዊት አስመራን በቁጥጥሩ ሥር ሲያውል፤ የፖስታና ቴሌኮሙኒኬሽን ሚንስትሩ ሌተና-ጄነራል አሰፋ አየነ ተሽረው እሥራት ላይ ዋሉ። በዚሁ ዕለት የአገር መከላከያ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የሠራተኞች ማኅበር ሸንጎን ህገ-ወጥ አድማውን ካላቆመ ማኅበሩ እራሱ የህገ-ወጥ ማኅበር ተብሎ እንደሚዘጋ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።
ልደት
ለማስተካከል- ፲፰፻፷፰ ዓ/ም - ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ከሸዋው ንጉሥ ምኒልክ እና ከወረኢሉ ተወላጇ ከወይዘሮ አብቺው በእነዋሪ ከተማ ተወለዱ።
ዕለተ ሞት
ለማስተካከል
ዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/April_30
- http://www.ethiopianreporter.com Archived ጃንዩዌሪ 24, 2005 at the Wayback Machine ኪንና ባህል፡ ሳምንቱ በታሪክ
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829 ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |