አስመራኤርትራ ዋና ከተማ ነው።

አስመራ
አስመራ
ከፍታ 2,325 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 600,000
አስመራ is located in ኤርትራ
{{{alt}}}
አስመራ

15°20′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°58′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨመር 899,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 400,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 15°20′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°58′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

አሥመራ የተነሣ በ12ኛ ክፍለ ዘመን አራት መንደሮች ሲዋሀዱ ነበር። እነሱም ጘዛ ጉርቶም፣ ጘዛ ሸለለ፣ ጘዛ ሰረንሰርና ጘዛ አስማኤ የተባሉ ወገኖች ነበሩ። ወንበዶችን ካሸነፉ በኋላ መንደሮቹ ሲዋሀዱ አዲስ ስም አርባዕተ አሥመራ (ማለት፣ አራቶችዋ ተባብረው) ወጣለት።

የቀደመው እንዳ ማርያም ቤተክርስቲያን - ፲፰፻፹፯ ዓ.ም. -- በአርባዕተ አሥመራ ማዕከላዊ ስፍራ ላይ የተገነባ የነበር