መስከረም ፲፭
መስከረም ፲፭
በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርየዓመቱ ፲፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ ፍጻሜ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፶፩ ቀናት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፶ ቀናት ይቀራሉ።
፲፱፻፳፰ ዓ/ም ሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፳፯ ዓ/ም የተመሠረተው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የጄኔቫውን ስምምነት ከተፈረመ በኋላ ዓለም አቀፋዊ ዕውቅናን ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ማኅበር አግኝቶ ፵፰ኛው አባል ሆኗል።
ልደት
ለማስተካከል፲፱፻፶፩ አ/ም አየር ዠበብ (አውሮፕላን) አብራሪው ሰሎሞን ግዛው
ዕለተ ሞት
ለማስተካከል- ፲፱፻፴፱ ዓ/ም - ነጋድራስ አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ (ዘብሔረ ዘጌ) በዚህ ዕለት በእሥራት ላይ በነበሩበት ጅረን በሚባል በጅማ ከተማ አቅራቢያ ባለ ቦታ በተወለዱ በ ፸፱ ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |