መስከረም ፱
መስከረም ፱ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፱ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፹ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፶፯ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፶፮ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፴፩ ዓ.ም. - የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ክቡር ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ ፤ በጣሊያን ወረራ ጊዜ ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጋር እንግሊዝ አገር በስደት ላይ እንዳሉ፣ በተወለዱ በስድሳ ዓመታቸው ዓረፉ።
- ፲፱፻፹፪ ዓ/ም - ዛንዚባር ደሴት ላይ የተወለዱት የታንዛንያው ዜጋ ሳሊም አህመድ ሳሊም ስምንተኛው የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት ዋና ጸሐፊ በመሆን ሥልጣኑን ከ ኤዲ ኡማሩ ተረከቡ።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከል- ፲፱፻፴፩ ዓ.ም. - ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ ፤ እንግሊዝ አገር በስደት ላይ እንዳሉ፣ በተወለዱ በስድሳ ዓመታቸው ዓረፉ።
ዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |