ሐምሌ ፲፱
በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፲፱ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፵፯ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፵፮ ዕለታት ይቀራሉ ።
የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግሥ ፣ ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱ ቅድስት ኢያሉጣን ከእሳት ውስጥ ያወጣበት ቀን ።
- ፲፱፻፵፭ ዓ/ም በኩባዊው ፊደል ካስትሮ መሪነት ሞንካዳ በሚባል የሠራዊት ሠፈር ላይ የተሞከረው ያልተሳካ ጥቃት በአገሪቱ ፕረዚደንት ፉልጀንሲዮ ባቲስታ ላይ የተከሰተውን የኩባ አብዮት የመጀመሪያ ድርጊት ሆነ።
- ፲፱፻፵፰ ዓ/ም የግብጽ መሪ ጋማል አብደል ናሰር የዓለም ባንክ ለአስዋን ግድብ ሥራ ብድር/ዕርዳታ ሲከለክላቸው በምላሽ የሱዌዝ ን ቦይ የኣገር ንብረት ኣደረጉት።
- ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት የከተማ ቦታን በግል መያዝ ክልክል መሆኑንና የከተማ መሬት ሲወረስም ምንም ካሣ እንደማይከፈል የሚያበሥረውን «የከተማ ቦታና ቤት አዋጅ» አወጣ።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/July 26
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |