ሐምሌ ፲፯
በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፲፯ ኛው ዕለት ነው።
ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፵፱ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ፤ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ደግሞ ፵፰ ዕለታት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፷፩ ዓ/ም - የሰው ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረቃ ላይ ያረፈባት አፖሎ 11 መንኲራኩር ጠረፈኞቹን ኒል አርምስትሮንግን፣ ኤድዊን (በድ) ኦልድሪንን እና ማይክል ኮሊንስን ይዛ ሰላማዊ ውቅያኖስ ላይ አረፈች።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- ሪፖርተር፣ ኪንና ባህል፦ ‹‹ሰው በዜና ውሃ በደመና›› (ጥቅምት ፳፻፫)
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/July 24