ጥቅምት ፩
(ከጥቅምት 1 የተዛወረ)
ጥቅምት ፩ ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ፴፩ ዕለት ሲሆን፣ የመፀው ፮ኛው ቀን ነው። ከዚ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ፫፻፴፭ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ማቴዎስ፤ ዘመነ ዮሐንስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፴፬ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፱፻፶ ዓ.ም. - የአሜሪካ ፕሬዚደንት ድዋይት አይዘንሃወር በዘርኝነት ምክንያት በዴላዌር ምግብ ቤት መስተንግዶ የተከለከሉትን የጋና ገንዘብ ሚኒስቴር ኮምላ አግቤሊ ግብዴማን ይቅርታ ጠየቁ።
- ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት እና የአሜሪካ ኅብረት መንግሥት፣ ኤርትራ ውስጥ የነበረውን የቃኘው ወታደራዊ ራዲዮ ጣቢያ እንደሚዘጋ ይፋ አደረጉ።
- ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የመንግሥትን ሥልጣን በመስከረም ወር በእጁ ያስገባው ደርግ በመላው ዓለም ተሠማርተው የነበሩትን የኢትዮጵያ ልዑካን ወደአገራቸው እንዲመለሱ አዘዘ።
- ፲፱፻፹፬ ዓ.ም. - የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጉባዔ (Ethiopian Human Rights Council) በ ፴፪ መሥራች አባላት አዲስ አበባ ላይ ተመሠረተ።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከል
ዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1660 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1973
- {{en]] P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |