ጥር ፯
(ከጥር 7 የተዛወረ)
ጥር ፯ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፳፯ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፪፻፴፱ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፪፻፴፰ ዕለታት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፴፮ ዓ.ም. ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፣ በአዲስ አበባ አዲስ የተሠራውን የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴን ቤተ ክርስቲያን መርቀው፣ በአምስቱ ዓመት የፋሺስት ጣሊያን ወረራ ወቅት ሰማዕት የኾኑ አርበኞችን ዐፅም አገቡ።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- ሪፖርተር፣ ኪንና ባህል - “ሳምንቱ በታሪክ”
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |