ጥር ፳፬፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፵፬ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፳፱ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፳፪ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፳፩ ቀናት ይቀራሉ።
ማውጫ
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎችEdit
ልደትEdit
ዕለተ ሞትEdit
- ፲፮፻፸ ዓ/ም - በካቶሊኩ የኢትዮጵያ ንጉሥ ሱሰንዮስ ዘመን መንግሥት፣ በትግራይ የካቶሊክ ሚሲዮንን በማስፋፋት ላይ ተሰማርቶ የነበረው የኢየሱሳዊ ሚሲዮን አባል እና የቡርቱጋል ተወላጁ ጀሮኒሞ ሎቦ አረፈ።