ግንቦት ፲፯
(ከግንቦት 17 የተዛወረ)
ግንቦት ፲፯ ቀን
በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፶፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፻፱ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፰ ቀናት ይቀራሉ።
- የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት የተመሠረተበትን ዕለት በማስታወስ ይህ ዕለት በመላው የአፍሪቃ አኅጉር “የአፍሪቃ ቀን” ተብሎ ይከበራል።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፱፻፶፭ ዓ/ም - የ፴፪ ነጻ የአፍሪቃ አገራት መሪዎች አዲስ አበባ ላይ ተሰብስበው የአፍሪቃ አንድነት ድርጅትን መሠረቱ።
- ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - በአዲስ አበባ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ፤ በከተማው ወጥቶ-እብሶች እና ንብረት ላይ ጉዳት አደረሱ። በዚህም ምክንያት አሥር ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤቶች ተዘጉ።
ልደት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/May_25
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 31/1118 ETHIOPIA: ANNUAL REVIEW FOR 1971
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |