ግንቦት ፴
ግንቦት ፴ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፸ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፷፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፺፮ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፺፭ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፰፻፸፬ ዓ/ም - ከዓረብ ባሕር ላይ የተነሳ ታላቅ አውሎ ነፋስ ያስከሰተው ማዕበል ከመቶ ሺ በላይ የሚቆጠሩ የቦምቤይ (የአሁኗ ሙምባይ) ከተማ ነዋሪዎችን ሕይወት አጥፍቷል።
- ፲፱፻፴፫ ዓ/ም - አዲስ ዘመን በሚለው መጠሪያ የሚታወቀው ብሔራዊ ጋዜጣ በይፋ ሥራ ጀመረ። የጋዜጣው ሥያሜ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ከጠላት ወረራ በኋላ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፲፱፻፴፫ ዓ/ም በድል አድራጊነት ሲገቡ «ይህ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የአዲስ ዘመን መጀመሪያ ነው» ማለታቸውን መሠረት ያደርጋል።
ልደት
ለማስተካከል
ዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/June_7
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |