ግንቦት ፳፱
ግንቦት ፳፱ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፷፱ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፷፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፺፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፺፮ ቀናት ይቀራሉ።
ልደት
ለማስተካከል- ፲፰፻፸፭ ዓ/ም - በዓለም የታወቀው የምጣኔ ሀብት ጥናት ሊቅ፤ የእንግሊዝ ተወላጁ ጆን ሜይናርድ ኪይንስ (John Maynard Keynes) በዚህ ዕለት ተወለደ።
ዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/June_6
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |