ግንቦት ፲፰
ግንቦት ፲፰ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፶፰ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፶፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፯ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፯፻፲፫ ዓ/ም - ከወህኒ በወረዱ በሁለተኛው ቀን የአፄ አድያም ሰገድ ኢያሱ ልጅ አፄ በካፋ ጎንደር ላይ በጳጳሱ አባ ክርስቶዶሉ እና እጨጌ ተክለ ሃይማኖት ተቀብተው ነገሡ።
- ፲፱፻ ዓ/ም - ለብሪታኒያዊው ሥራ-ፈጣሪ ዊሊያም ኖክስ ዳርሲ የሚሠሩ መሐንዲሶች ‘ማስጂዲ ሱሌይማን’ በተባለ በአሁኗ ኢራን የሚገኝ ስፍራ ላይ በመካከለኛው ምሥራቅ የመጀመሪያውን ትልቅ የነዳጅ ክምችት አገኙ።
- ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - የሶቪዬት ሕብረት የኢንዱስትሪ እና የቴክኒክ ምርቶች አውደ ርዕይ አዲስ አበባ ላይ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ተመርቆ ተከፈተ።
- ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት አሥረኛው የመሪዎች ስብሰባ አዲስ አበባ ተከፈተ።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፣ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት - የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FO 371/154836 Annual Report from Ethiopia for 1960
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1660 ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1973
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/May_26
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |