የኡራጓይ እግር ኳስ ማህበር (እስፓንኛ፦ Asociación Uruguaya de Fútbol, AUF) የኡራጓይ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።