የ1994 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ1994 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፭ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፲ እስከ ሐምሌ ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. በአሜሪካ ተካሄዷል። የዋንጫው ጨዋታ ዜሮ ለ ዜሮ ከአለቀ በኋላ ብራዚል ጣሊያንን ፫ ለ ፪ በመርታት ለአራተኛ ጊዜ ዋንጫውን አግኝታለች። ይህ በቅጣት ምት አሸናፊው የተወሰነበት የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫ ነው። ይህ ውድድር በ3.6 ሚሊዮን ሰዎች በመታየቱ እስከ ዛሬ ድረስ በብዙ ተመልካቾች አንፃር ሬከርዱን ይዟል።

የ1994 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ  አሜሪካ
ቀናት ከሰኔ ፲ እስከ ሐምሌ ፲ ቀን
ቡድኖች ፳፬ (ከ፭ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች) ፱ ስታዲየሞች (በ፱ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ  ብራዚል (፬ኛው ድል)
ሁለተኛ  ኢጣልያ
ሦስተኛ  ስዊድን
አራተኛ  ቡልጋሪያ
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት ፶፪
የጎሎች ብዛት ፻፵፩
የተመልካች ቁጥር 3,587,538
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) ቡልጋሪያ ህሪስቶ ስቶይችኮፍ
ሩሲያ ኦሌግ ሳሌንኮ
፮ ጎሎች
ኮከብ ተጫዋች ብራዚል ሮማሪዮ
ኢጣልያ 1990 እ.ኤ.አ. ፈረንሣይ 1998 እ.ኤ.አ.

ስታዲየሞች ለማስተካከል

ፓሳዲናካሊፎርኒያ
(ሎስ አንጀለስ፤ ካሊፎርኒያ አካባቢ)
ፖንቲያክሚሺጋን
(ዲትሮይት፤ ሚሺጋን አካባቢ)
ስታንፎርድካሊፎርኒያ
(ሳን ፍራንሲስኮ፤ ካሊፎርኒያ አካባቢ)
ሮዝ ቦውል ስታዲየም ፖንቲያክ ሲልቨርድሮም ስታንፎርድ ስታዲየም
34° 9 41° N 42° 38 45° N 37° 26 4° N
አቅም፦ 91,794 አቅም፦ 77,557 አቅም፦ 80,906
     
ኦርላንዶፍሎሪዳ ኢስት ሩዘርፎርድኒው ጀርዚ
(ኒው ዮርክ ከተማኒው ዮርክ አካባቢ)
ዋሽንግተን ዲ.ሲ.
ሲትረስ ቦውል ጃየንትስ ስታዲየም ሮበርት ኤፍ. ኬኔዲ ማስታወሻ ስታዲየም
28° 32 21° N 40° 48 44° N 38° 53 23° N
አቅም፦ 61,219 አቅም፦ 75,338 አቅም፦ 53,142
     
ሺካጎኢልኖይ ዳላስቴክሳስ ፎክስቦሮማሳቹሴትስ
(ቦስተን፤ ማሳቹሴትስ አካባቢ)
ሶልጀር ፊልድ ኮተን ቦውል ስታዲየም ፎክስቦሮ ስታዲየም
41° 51 45° N 32° 46 47° N 42° 5 33.72° N
አቅም፦ 63,117 አቅም፦ 63,998 አቅም፦ 53,644