የ1998 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
የ1998 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፮ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፫ እስከ ሐምሌ ፭ ቀን ፲፱፻፺ ዓ.ም. በፈረንሳይ ተካሄዷል። ፈረንሳይ ብራዚልን ፫ ለ ባዶ በመርታት የመጀመሪያውን የዓለም ዋንጫ አግኝታለች። ፴፪ ያህል ቡድኖች ለዓለም ዋንጫ የተወዳደሩት ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ የዓለም ዋንጫ ነው። የውድድሩ ይፋዊ ኳስ አዲዳስ ትሪከለር ነበር።
የ1998 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ |
|
---|---|
ይፋዊ ምልክት
|
|
የውድድሩ ዝርዝር | |
አስተናጋጅ | ፈረንሣይ |
ቀናት | ከሰኔ ፫ እስከ ሐምሌ ፭ ቀን |
ቡድኖች | ፴፪ (ከ፭ ኮንፌዴሬሽኖች) |
ቦታ(ዎች) | ፲ ስታዲየሞች (በ፱ ከተማዎች) |
ውጤት | |
አሸናፊ | ፈረንሣይ (፩ኛው ድል) |
ሁለተኛ | ብራዚል |
ሦስተኛ | ክሮኤሽያ |
አራተኛ | ኔዘርላንድስ |
እስታቲስቲክስ | |
የጨዋታዎች ብዛት | ፷፬ |
የጎሎች ብዛት | ፻፸፩ |
የተመልካች ቁጥር | 2,785,100 |
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) | ዳቮር ሱከር ፮ ጎሎች |
ኮከብ ተጫዋች | ሮናልዶ |
← 1994 እ.ኤ.አ. 2002 እ.ኤ.አ. → |
ስታዲየሞች
ለማስተካከልሳን-ዴኒ | ማርሴይ | ፓሪስ | ሌንስ | ሊዮን |
---|---|---|---|---|
ስታድ ደ ፍራንስ | ስታድ ቬሎድሮም | ፓርክ ዴ ፕሪንስ | ስታድ ፌሊክስ-ቦላርት | ስታድ ደ ዠርላንድ |
48° 55 28° N | 43° 16 11° N | 48° 50 29° N | 50° 25 58.26° N | 45° 43 26° N |
አቅም፦ 80,000 | አቅም፦ 60,000 | አቅም፦ 49,000 | አቅም፦ 44,000 | አቅም፦ 41,300 |
ናንት | ቱሉስ | ሳንት-ኤቲየን | ቦርዶ | ሞንትፔሊየ |
ስታድ ደ ላ ቦዧር | ስታዲየም ደ ቱሉስ | ስታድ ዠፏ-ጊሻድ | ስታድ ሻባን-ደልማ | ስታድ ደ ላ ሞሶን |
47° 15 20.27° N | 43° 34 59.93° N | 45° 27 38.76° N | 44° 49 45° N | 43° 37 19.85° N |
አቅም፡- 39,500 | አቅም፡- 37,000 | አቅም፡- 36,000 | አቅም፡- 35,200 | አቅም፡- 34,000 |