ፍሎሪዳ ከሃምሳዎቹ አንዷ የአሜሪካ ክፍለ ግዛት ናት። ፍሎሪዳ ፀሃያማዋ ክፍለ ግዛት በመባል ትታወቃለች።